Monday 16 May 2016

በኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ መሳተፍ የሚፈልጉ ኩባንያዎች በጨረታ ብቻ እንዲስተናገዱ ተወሰነ-Reporter( Written in Amharic)

 "6,000 ሜጋ ዋት አመነጫለሁ ያለው ኩባንያ የመጨረሻ ውሳኔ እየጠበቀ ነው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ቦርድ በኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ኩባንያዎች በጨረታ ብቻ እንዲስተናገዱ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ በዚህ መሠረት ቀደም ሲል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመው ሲደራደሩ የቆዩ ኩባንያዎች ድርድሮች መሰረዛቸው ታውቋል".


No comments:

Post a Comment